የሀራጅ ማስታወቂያ

0
94

የሐራጅ  ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0689/24

ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ/አስያዥ/

ቤት/ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም   አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት
   ቀን ስዓት
ከተማ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት
1 ኤስ ጂ ኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጊ/አደባባይ አቶ ጌታቸው እያደር ባ/ዳር አፄ ቴዎድሮስ 33327/08 200 ካ.ሜ

G+2

ለመኖሪያ 8,628,910 ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00-6፡00

 

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  7. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-76-50 ወይም 058-320-27 93 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዳሸን ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here