ማስታወቂያ ማስታወቂያ By alemtsehay - December 22, 2024 0 102 FacebookTwitterPinterestWhatsApp የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት ቢሮ ህዳር 30 /2017 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ በበኩር ጋዜጣ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ነገር ግን 30ኛ ዓመት ቁጥር 1 ታህሳስ 07/2017 ዓ.ም ገጽ 26 የወጣው ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ በስህተት የተደገመ በመሆኑ ተጫራቾች ኅዳር 30/2017 ዓ.ም በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ እንድትወዳደሩ እገልፃለን፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት ቢሮ