ማስታወቂያ

0
108

መሀመድ ሰይድ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 031 ቀበሌ ልዩ ቦታ ውያና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

No EASTING NORTHING
1 583473.5 1211419.6
2 583540.3 1211296.5
3 583423.9 1211120.4
4 583479.2 1211071.7
5 583605.2 1211016.4
6 583673.9 1211164.8
7 583591.3 1211292.7
8 583583.2 1211380.5
9 583553.7 1211424.4

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የወል መሬት የእነ ሁሴንና አሊ ሁሴን የየወል መሬት መንገድ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here