ማስታወቂያ

0
105

ሀብቶም መብራቱ እና ጓደኞቻቸው ወ/ጠ/ሰ/ሁ ዞን ቃብትያ ሁመራ ወረዳ ቀበሌ 04  ልዩ ቦታ አደንበቴ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የደለል ወርቅ  ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

  No EASTING NORTHING  
  1 244050 1583176  
  2 244072 1583141  
  3 243833 1583064  
  4 243780 1583023  
  5 243696 1582911  
  6 243824 1583122  
  7 243987 1583203  
   

 

 
ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የተከዜ ወንዝ የመስኖ ዳርቻ ወንዝ የወንዝ ደለል /ወንዝ/

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here