ሃርድ ሮክ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በቦቆጣቦ ቀበሌ ለደረደራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
No Easting Northing
1 282425 1139957
2 282315 1139804
3 281542 1139587
4 281724 1139323
ብሎክ አንድ
በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
አሳዩ ሞሴ የግራናይት ቦታ የግራናይት ቦታ መንገድ
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ