የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 2 ታህሳስ /14/2017 ዓ.ም ገጽ 35 በአፈ/ከሳሽ ህፃን ቤዛዊት ካሳሁን ሞግዚት ህፃን ውበት እና በአፈ/ተከሳሽ አዲሳለም አዘነ ጣ/ገብ ህፃን ረካን ካሳሁን መካከል ስላለው ክስ ክርክር ጉዳይ የሐራጅ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የመ/ቁጥር 81355 በቀን 14/04/2017 ዓ.ም በዋለ ችሎት የሐራጅ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የደ/ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት