በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ፣ሎት 3 ብትን የደንብ ልብስ ፣ሎት 4 የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች እና ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /የቫት/ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩትን ሎቶች እያንዳንዱን መግዛት የሚፈልጉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት የሚነበብ ፎቶ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ጨረታው ከወጣበት ከ28/04/2017 ዓ/ም እስከ 12/05/2017 ዓ/ም ድረስ ለ15 ተከታታይ ቀን አየር ላይ ቆይታ ይኖረዋል፡፡
- ጨረታው በቀን 13/05/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 በደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 62 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ለሚወዳደሩበት የእቃ አይነት የማይመለስ00 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል በደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 62 በመምጣት መግዛት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ሲሞሉ ሥርዝ ድልዝ የሌለበት እና በሰነዱ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን የድርጅቱ ማህተም መቀመጥ አለበት፡፡
- ጨረታው የሚታየው በሎት ስለሆነ ከጨረታ ሰነዱ ያሉ ሁሉንም እቃዎች መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡ እዲሁም የሚሞሉት የጨረታ ሰነዶች በኦርጅናል እና በኮፒ ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብረዉ መግባት ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 ጥቅል ዋጋ 200,000.00 /ሁለት ሽህ ብር / ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ጥሬ ገንዘብ ሆነ ቸክ አያይዞ ከጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ከዉድድር ዉጭ ያደርጋል፡፡
- ጨረታውን ሆን ተብሎ ለማደናቀፍ የሚደረግ የዋጋ አሞላል ከውድድር ውጭ የሚያደርግ መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ውል እንዲወስድ በተጠየቀ ጊዜ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በፍትህ ፊት ቀርቦ ውል መውሰድ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉን እቃ ደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል በማምጣት የሚያስረክብ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታ መዝጊያ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ የሚመጣ ፖስታ ዋጋ አይኖረውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 117 05 12 ወይም 058 117 00 39 ደዉለዉ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል