የሲኔር ሲቲዝን ኬር በጎ አድራጎት ማህበር በማእከላዊ ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 በጌምድር አካዳሚ ግቢ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የ2024 እ.ኤ.አ የበጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴን ለማስመርመር ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል ፤ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- የኦዲት የሙያ ማረጋገጫ ያላቸው።
- ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲት መ/ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢነት ሰርቲፊኬት ያላቸው።
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ 7 ቀናት ብቻ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በጎንደር ከተማ በጌምድር አካዳሚ ግቢውስጥ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09-28-95-56-00- /09-18-14-95-60 መደወል ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 የተጠቀሱትን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
የሲኔር ሲቲዝን ኬር በጎ አድራጎት ማህበር