ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
82

በአብክመ የባ/ዳር እን/በ/ቅ/ጥ/ምርመራ ላብራቶሪ ለሚገዛቸው ዕቃዎች ሎት1. የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ሎት2. የጽዳት ዕቃዎች ፣ሎት3. ኮምፒውተርና የላፕቶፕ እቃዎች፣ ሎት4 .የህንፃ መሣሪያዎች፣ሎት 5. የቢሮ ጠረጴዛ የቢሮ ወንበሮች፣ ሎት6. የብስክሌት ጎማ ከነካላማዳሪው፣ ሎት7. የተለያዮ ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው ። ሌሎች ልተጠቀሱ ቢኖሩ በመንግስት የግዥ መመሪያ በሚፈቅደው ተፈጻሚነት ይሆናል፡፡
  2. የግዥው መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የተመዘጋቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዱን የማይመለስ ብር00 /ሃምሣ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡ ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይቻልም፡፡
  7. አሸናፊው ማሸነፋ ከተገለፀበት ከ5ኛው ቀን በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውልማስከበሪያ 10በመቶ በማስያዝ ውል መያዝ ይኖርበታል፡፡
  8. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ  ከወጣ በ16ኛው ቀን 3፡00  ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው እለት 4፡00  ይከፈታል፡፡ ሆኖም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. መ/ቤቱ 20በመቶ የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው አሽናፋው የሚለየው በጥቅል ሎት ድምር ነው፡፡
  11. ተጫራቾች ለሚጠየቁት የዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 226 54 93 ወይም እንስሳት ላብራቶሪ በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡
                      የእንስሳት በሽታ ቅኝት ጥናትና ምርመራ ላብራቶሪ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here