ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
99

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል ሎት 1∙ የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 2∙ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3∙ የመኪና ጎማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸውና ተጨማሪ እሴት ታክስ (vat)ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ እስፔስፊኬሽኑን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚቻል ሲሆን አሸናፊው የሚለየው በሎት ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ∙00 (አንድ መቶ ) ብር መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ሰነዱን መግዛት የሚፈልጉ ደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ከጥር 28/2ዐ17 ዓ∙ም እስከ ጥር 14/2ዐ17 ዓ∙ም ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ )ለሚወዳደሩበት ከዋጋው ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ የተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማሰያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ በደንቢያ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ14/5/2ዐ17 ዓ∙ም 3፡00 እስከ 3፡30 የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15/5/2ዐ17 ዓ∙ም 4፡00 ላይ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፍ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታው ማሟላት የሚገባቸውን ሁኔታዎች ከተሟሉ ተጫራቾች በሌሉበት ሆስፒታሉ የጨረታውን ፓስታ የመክፈት ስልጣን አለው፡፡
  11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች ወይም ተወዳዳሪ አሸናፊነቱ ተገልፆ ውል ከተሠጠበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎችን ማቅረብ አለበት፡፡
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግዥና ፋይናንስ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0987874181 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  14. ማሳሰቢያ ከዚህ በፊት በየትኛውም ደረጃ በነበራቸው የአፈፃፀም በችግር ምክንያት የታገዱ ተዎዳዳሪዎችን አይመለከትም፡፡

የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here