የማእከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2017 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች /በኮንትራት/ ቋሚ እቃዎች፣የመኪና ጎማ አና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡
- የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ /ቲን/ ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በማእከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
- ለበለጠ መረጃ 058 111 03 97 ወይም 058 111 47 12 እና በፋክስ ቁጥር 058 111 00 54 ፋክስ ማድረግ ይቻላል፡፡
የማእከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ