ማስታወቂያ

0
108

የኮምቦልቻ ከተማ ዜድ ኤም ፐሮሞሽን እና በጎ አድራጎት  ማህበር በቀን 30/4/2017 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ የልዩ ልዩ ማህበር ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጠው ጠይቋል ፤ ስለዚህ የኮምቦልቻ ከተማ ዜድ ኤም ፐሮሞሽን እና በጎ አድራጎት ማህበር በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ  ቀናት መቃወሚያውን ካላቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኮምቦልቻ ከ/አስ ፍ/ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here