የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
94

በአፈ/ከሳሽ መሰለ የኔት እና በተከሳሾች እነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን ወንድምአገኝ አይኔ ፣ በደቡብ እና በምእራብ መንገድ ፣በምስራቅ ቦሰና በላይ ተዋስኖ የሚገኘው እና በአቶ ጌትነት አይኔ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,750,000.00/ሁለት ሚሊየን ሰባት መቶ ሃምሳ ሽ/ ብር ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከጥር 19/2017 ዓ.ም እስከ የካቲት 18/2017 ዓ.ም ለአንድ ወር አየር ላይ ቆይቶ የካቲት 19/2017 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፤ተጫራቾች ወደ ጨረታው ቦታ ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትመጡ ፍ/ቤቱ አዝዟል ፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here