ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
84

የሰሜን ወሎ ዞን ፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፍይናንስ ለሴክተር መ/ቤቶች ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ መሰረተ ልማት የካናል ግንባታ ሥራ በ01 ቀበሌ፣ በ02 ቀበሌ እና ግፊት ተከላካይ ግድግዳ /Retainig wall/ ሥራ 02 ቀበሌ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
  3. የግዥ አገልግሎት መጠን ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዝጋቡ መሆናቸውን ሊያረጋግጥ የሚችል የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናሉንና ኮፒ በስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የሚሰሩ ሥራዎች ዝርዝር መግለጫ /ስቴስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ በማይመለስ00 /ሁለት መቶ ብር/ ከገንዘብ ያዥ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የግንባታ ሥራውን ጠቅላላ ዋጋ ሁለት መቶ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ለፍ/ገ/ከ/አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ህጋዊ ደረሰኝ መሂ ተቆርጦ ኮፒውን ወይም የጥቃቅን ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልግ የጨረታ የጥቃቅን ተጠቃሚ ከሆነ ልዩ ድጋፍ ሰነዱ ጋር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱ አየር ላይ ቆይታ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን ከ19/05/2017 ዓ/ም እስከ 02/06/2017 ዓም እስከ ቀነ 11፡30 ድረስ ሰነዱ ከፍላቂት ገረገራ ገ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
  9. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ስራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አስከ 16ኛው ቀን 3፡00 ድረስ በሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. አንዱ ተጫራች በአንድ የሥራ ዝርዝር ውስጥ የተዘረዘሩትን የግንባታ ሥራ አይነቶች መካከል ከፋፍሎ መጫረት አይችልም
  11. እንደ በጀት አቅም ሃያ በመቶ የመቀነስና የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. በእያንዳንዱ ምድብ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅቶች መስፈርቱን በማሟላት ከጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ነው፡፡
  13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በ16ኛው ቀን 3፡00 ተዘግቶ 3፡30 ይከፈታል፡፡
  14. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በዚሁ ስዓት ተዘግቶ በዚሁ ስዓት ይከፈታል፡፡
  15. አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ አስር በመቶ ለፍ/ገ/ከ;አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በማስያዝ ውሉን መፈጸም ይኖርበታል፡፡ በተባለው ቀን ውሉን የማይፈጽም ከሆነ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  16. አሸናፊው ውል ከፈጸሙ በኋላ በአሸነፋባቸው ፕሮጀክቶች የግንባታ ሥራዎች በፍላቂት ገረገራ ከ/አስ/ባሉት ቀበሌዎች በ01 እና በ02 ቀበሌ ገብቶ ሥራ መጀመር አለበት፡፡
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  18. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 033 211 05 28 እና በ332 111 00 89 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here