ማስታወቂያ

0
100

ተከዜ  ጎልድ ማይን ኤንድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፣ ወረዳ ሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳዳር  ፣ ቀበሌ 01  ልዩ ቦታ ቄራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ፤ የደለል ወርቅ ማእድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

NO X-Easting Y-Northing
1 240313 3161248
2 240003 3160992
3 240056 3160985
4 240151 31611248

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ
1        

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here