የላደ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በከርከር ባለእግዚያብሄር ቀበሌ አትኳሮ በር ጎጥ የሚገኘውን የመንግስት የቁም ባህር ዛፍ ብሎክ 1 ፣ብሎክ 2 ፣ብሎክ 3 ፣ብሎክ 4 ፣ብሎክ 5 ፣ብሎክ 6 እና ብሎክ 7 ተብሎ በተከፈለው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ስለዚህ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት እስከ 20 ኛው ቀን ድረስ ከአ/ወ/ገንዘብ /ጽ/ቤት ሰነድ በመግዛት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታው በወጣ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡00 በግልጽ ይከፈታል፡፡
ዝርዝር መረጃዉን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኝዉ ማስታወቂያ ታገኛላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፦ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የላደ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት