ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
113

የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልገሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ ውሃ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመትና ፕላስቲክ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግደ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመስከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 1 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ በጽ/ቤቱ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ 03/06/2017 ዓ.ም አስከ 17/06/2017 ዓ.ም ከ2፡30 አስከ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በደብረ ማርቆስ ደም ባንክ የግ/ፋ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በቀን 18/06/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጐ ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል፡፡
  10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. መሥሪያ ቤቱ የጨረታውን ሃይ በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. የጨረታ ሰነዱ ላይ ሥርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ ካለም ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
  13. የጨረታ መክፈቻው ቀን የመንግስት በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  14. የእቃውን ርክክብ በተመለከተ አሸናፊዉ ድርጅት ደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  15. የግዥው መጠን /ቫት/ የሚገባ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢዎችንና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉትን ብቻ የሚጋብዝ ይሆናል፡፡
  16. ውድድሩ በድምር ወይም በሎት መሆኑን እንገልፃስን፡፡ በከፊል የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ላይ ዋጋ መሙላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
  17. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በአካል በመገኘት ወደም በስልክ ቁጥር 058 771 10 50 በመደወለ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here