ማስታወቂያ

0
90

ኤ ዋይ ኤስ ብራዘርስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ  ወረዳ  በፈጣም ሰንቶም ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

ብሎክ 1                                                          ብሎክ 2

No Easting Northing
1 289162 1143550
2 289280 1143594
3 289333 1143587
4 289367 1143594
5 289509 1143576
6 289481 1143634
7 289518 1143633
8 289548 1143577
9 289527 1143514
10 289421 1143430
11 289384 1143403
12 289427 1143330
13 289347 1143293
14 289276 1143301

 

No Easting Northing
1 281686 1143403
2 281526 1143114
3 281627 1143070
4 281702 1143098
5 281791 1143072
6 281879 1143267
7 281818 1143415

 

 

ብሎክ 1 በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 አርሶ አደር አርሶ አደር አርሶ አደር አርሶ አደር

 

 

 

ብሎክ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
2 ሸጥ ኢትዮ ኢነርጅ ደረጀ ኪባሞ እንየው አለሙ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here