ጀማል አህመድ መሃመድ ጠጠርና ተዛማጅ የግንባታ ጥሬ ዕቃዎች ማምረቻ በደ/ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ በ01 አ/መ/ር ቀበሌ ልዩ ስሙ ኮኖ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
No | Easting | Northing |
1 | 587282.5 | 1205881.2 |
2 | 587271.6 | 1205944.2 |
3 | 587277.1 | 1205965.2 |
4 | 587309.9 | 1205989.9 |
5 | 587262.4 | 1206034.6 |
6 | 587223.2 | 12059972 |
7 | 587184.8 | 1206059.3 |
8 | 587069.7 | 1205992.6 |
9 | 587152.3 | 1205779.3 |
ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | የወል/ማህበረሰብ/መሬት | የአርጎባ ወረዳ መንገድ | የወል መሬት | ሰይድ ሃሰን |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ