የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
78

በአፈ/ከሳሽ አጋሉ ወንድም እና በአፈ/ተከሳሽ ዘለቀ አምናየ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእጅባራ ከተማ ቀበሌ 05  ዉስጥ የሚገኝ ንብረትነቱ አፈ/ተከሳሽ ዘለቀ አምናየ ንብረት የሆነ አዋሳኙም በምሥራቅ ክፍት ቦታና ፀጋየ ታየ፣ በምዕራብ መንገድ እና በደቡብ አየሁ አይኔ መካከል የሚገኘውን ቤት በመነሻ ዋጋ 2,460,000 /ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ ሽህ ብር/ይሸጣል፡፡   የጨረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣ ለ 30 ቀን በተከታታይ እንዲቆይ በማድረግ መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ3፡00-6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቀበሌ አምስት ጽ/ቤት ውስጥ ተገኘቶ የግምቱን 1/4ኛዉን በማስያዝ እና በቦታው በመገኘት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛው ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here