ማስታወቂያ

0
73

ማውንቴን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በደ/ብርሃን ወረዳ በ07 አዲስ ገነት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቀጣኒት/መረሬ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographicn Coordinates of the license area

ብሎክ 1

No Easting Northing
1 551529.0211 1072426.9969
2 551525.6002 1072451.2374
3 551523.5945 1072482.8051
4 551526.2991 1072509.8130
5 551498.1162 1072544.0485
6 551419.4596 1072582.5782
7 551440.0084 1072604.9191
8 551425.6349 1072643.2219
9 551410.0863 1072701.4963
10 551400.713 1072723.6031
11 551364.5585 1072715.3780
12 551341.7749 1072714.6214
13 551314.1856 1072695.3219

 

No Easting Northing
14 551299.3435 1072659.9143
15 551292.3446 1072650.1102
16 551321.4578 1072628.5453
17 551367.7231 1072599.4538
18 551390.9577 1072581.5131
19 551415.9739 1072544.3692
20 551430.7961 1072501.8965
21 551435.3936 1072457.7301
22 551435.8028 1072406.7879
23 551429.6900 1072353.6243
24 551423.9335 1072321.1342
25 551447.6358 1072291.9660
26 551473.1208 1072273.9651

 

 

No Easting Northing
27 551508.5117 1072254.7857
28 551539.731 1072259.1781
29 551567.3689 1072250.4785
30 551610.0723 1072252.4514
31 551610.0723 1072252.4514
32 551597.6175 1072268.2000
33 551576.2953 1072288.0021
34 551553.9147 1072299.2115
35 551540.4822 1072326.6191
36 551543.1111 1072348.2558
37 551533.7519 1072384.3754
38 551528.6465 1072417.3626
39 551529.0211 1072426.9996

 

ብሎክ ቁ. በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ገደል መንገድ አውራ ጎዳና ይሰራበት የነበረ ሰንሻይን ማቴሪያል የሚያወጣበት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here