በአፈ/ከሳሽ እነ ሂሩይ ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ በግሽ አባይ ክ/ከተማ ቀበሌ አስ/ጽ/ቤት ጌቴ ይጀቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኝው G+6 ህንፃ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ንብረት ተባበል ፣ በሰሜን አዳሙ ከበደ እንዲሁም በደቡብ ስዩም አለማየሁ ስፋቱ 500 ካ.ሜ ግምቱ 47,074,473 /አርባ ሰባት ሚሊዮን ሰባ አራት ሺህ አራት መቶ ሰባ ሶስት ብር/ ይሸጣል። ስለሆነም በ20/07/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት