የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
74

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን ዘዉዴ 2ኛ ደረጀ አድማስ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በ1ኛ አፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን ዘዉዴ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሰኙም በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ በሰሜን አለነ ደርጌ እንዲሁም በደቡብ አስረሳች ከበደ መካከል የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,750,000 /ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ይሸጣል። የጨረታ ማስታወቂያዉ ለ30 ቀን  በጋዜጣ ወጥቶ መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከፍተኛው ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here