የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
86

በአፈ/ከሳሽ አቶ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008፣ በምዕራብ 006፣ በሰሜን እና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ/ መንግስቱ ካሳሁን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት በመነሻ ዋጋ 1,152,908 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስምንት ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ በኃላ መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00-6:00 ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን /ሲፒኦ/ አሲያዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here