የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
86

በአፈ/ከሳሽ አቶ አለማየሁ እንየው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አዳሙ ሺፈራው 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የተገኘ ድርጅት ቤት በሰሜን፣ አዳሙ ሽፈራው እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ካርታ ቁጥር 966/2001 የሆነው በአፈ/ተከሳሽ አቶ አዳሙ ሽፈራው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ 890,667 /ስምንት መቶ ዘጠና ሺህ ስድስት መቶ ስልሳ ሰባት ብር/ ይሸጣል፡፡ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን  እስከ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 300 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣ የጨረታ ውጤቱ በ25/07/2017 ዓ.ም በ8፡00 ይገለፃል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here