ተከዜ ጎልድ ማይን ኤንድ ትዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወልቃይት ሲቲቱ ሁመራ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ ልዩ ቦታ ቄራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographicn Coordinates of the license area
Corner | Easting | Northing |
1 | 240313 | 1580725 |
2 | 240003 | 1580523 |
3 | 240056 | 1580469 |
4 | 240151 | 1580516 |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ