ኢትዮጵያ ከጣሊያን የተሰነዘረባትን ጦርነት በመመከት በድል የተወጣችው ከዛሬ 129 ዓመት በፊት በ1888 ዓ.ም ነው፡፡
የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 የጣሊያንኛ እና የአማርኛ ትርጓሜ መለያየት ደግሞ የጦርነቱ መነሻ ነው፡፡
ጦርነቱን ኢትዮጵያ እንዴት አሸነፈች? በኵር የታሪክ ምሁራንን በማነጋገር የድሉ ምስጢራዊነት ፈትሻለች፤ የዛሬው ትውልድ የነገ ዓድዋ ምን መሆን እንዳለበት ጠይቃለች፡፡ እርስዎም ሙሉ ዘገባውን በሀገር ውስጥ ትንታኔ አምድ በገጽ 6 ይመልከቱ፤ ሙሉውን በማንበብ የራስዎን ገድለ ዓድዋ ይከውኑ!