ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
94

የባ/ዳር ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል Invertor with Battery, product Description 5KW—5KVA 48V Hybrid invertor በሚሰጠዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  ስለሆኑም፡-

  1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና  በስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶች /ማስረጃዎች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባ/ዳር ጤ/ጣ ቢሮ ቁ 06 በመምጣት የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚሞሉትን የጨረታ ሰነድ አንድ ዋና እና ኮፒ እንዲሁም የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ ዋስትና በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ የጠቅላላ ዋጋውን አንድ በመቶ ብር በሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ከላይ የተጠቀሰውን /መስፈርቶች ወይም ማስረጃዎች ማሟላት የምትችሉ ተጋባዦች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በመሙላት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከ01/07/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ባ/ዳር ጣቢያ መምጣት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡
  6. ጨረታውን የሚከፈተው በ15ኛው ቀን ማለትም በ15/07/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ11፡30 ተዘግቶ በቀጣይ ቀን በ 16/07/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ስትሞሉ ሥርዝ ድልዝ መሆነ የለበትም አሸናፊው ከተገለጸበት ቀን አንስቶ በአምስት ቀን ውስጥ እቃውን ተቋሙ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  9. ለበለጠ መረጃ ቢሮ ቁጥር 06 ወይም በስልክ ቁጥር 058 220 0043 /058 220 34 20/058 220 49 40 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

የባህር  ዳር ጤና ጣቢያ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here