በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት1∙ የጽ/መሳሪያ ግዥ፣ሎት2∙የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ፣ሎት3∙ ፈርኒቸር ግዥ፣ሎት4∙ የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪዉና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ፣ሎት5∙ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ሎት6∙ ሪይዳሽ ማስደፋት ግዥ፣ሎት7∙የዱቄት ፋብሪካ ሻዉርና ሽንት ቤት ጥገና ግዥ፣ ሎት8∙የምግብ ፋብሪካ የጥራት መለኪያ መሳሪያዎች ግዥ፣ሎት9∙ የኢንዱስትሪ /የግብርና ምርት መለኪያ መሳሪያዎች(ሚዛን) ግዥ ፣ሎት10∙ የደንብ ልብስ ግዥ፣ ሎት11∙ የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ እና ሎት12∙ የቢሮ ወይም የሱቅ ማከራየት ግዥ በግልጽ ጨረታ በበኩር ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑ ንግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ ቲን/ ያላቸው፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላዋጋ 2በመቶ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራቲ /ዋስትና/ ወይም ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በጥሬ ገንዘብ የተያዘ ከሆነ ደረሰኙ ከዋጋ ማቅረቢያው ፖስታው ውስጥ በማስገባት ማያያዝ አለባቸው፡፡
- ጨረታው ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና በላይ ዋጋ የሚሆን ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ እንዳይሰበሰብባቸው ፍቃድ የተሰጣቸው(በግብር አዋጁ ከግብር ነጻ ከሆኑ) አቅርቦቶች ካልሆኑ በስተቀር በግዥው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራች በተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማየያዝ አለበት፡፡እንዲሁም ዋጋ ሲሞላ እና (ሲፒኦ) ሲያሲይዙ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ክብ ማህተም በማድረግ እና
- ለጨረታው የሚያስፈልጉ ሰነዶች በፖስታው ውስጥ በማስገባት ፖስታው ላይ ክብ ማህተም በማድረግ በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ 350 ብር በመክፈል የጨርታ ሰነዱን ማስታቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ለወጣው ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከዩኒየኑ ሒሳብ ክፍል ወይም ቢሮቁጥር 101 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 8፡00 ድረስ የመወዳደሪያ ሰነዶችን ዩኒየኑ ባዘጋጀው ፖስታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው በ10ኛውቀን 8፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
- ቅዳሜ ዩኒየኑ የስራ ሰዓት ሲሆን ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ
- በሚቀጥለው የስራ ቀን በዚሁ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታው ተወዳዳሪዎች /ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተወዳዳሪዎች
- ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡
- የጨረታው አሽናፊው በጨርታ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አሽናፊው የውል ማስከበሪያ ተቀባይነት ባላቸው የዋስትና ዓይነቶች የጠቅላላ የውሉን ዋጋ 10በመቶ / አስር በመቶ/ በማስያዝ ውል መፈጸም አለበት፡፡
- አሽናፊው የአሸነፈውን በፍትህ ውል ከተመርመር (ከተመዘገብ) የምርመራም ሆነ የምዝገባ ክፍያ አሸናፊው ይከፍላል/ ይሸፍናል፡፡የሚጓጓዘውን አይነት መጠንና ስፔስፊኬሽን ከጨርታ ሰነዱ ላይ የሚገኝ ይሆናል፡፡
- ከአንድ ሎት ዉስጥ የንገድ ስራ ፍቃዱ የማይጋብዘዉ ካልሆነ በስተቀር ለይቶ ወይም ቀንሶ ወይም መርጦ መሙላት አይቻልም፣ አሸናፊ የሚለየዉ በተናጠል ይሆናል፡፡
- አሸናፊዉ የአሸነፈዉን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዙ ሊያስረከብ ነዉ፡፡ ለሰራተኛም ሆነ ለትራንስፖርት ማንኛውንም ወጭ አሸናፊው ይሸፍናል።
- በዚህ ያልተጠቀሱ ሀሳቦች ቢኖሩ በአብክመህ/ስ/ማህበራት የግዥናሽያጭ መመሪያ ቁጥር 58/2015 መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናሉ፡፡
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኜ ጨርታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በአካል ወይም በስ/ቁ 09 11 59 05 34/ 09 18 27 83 96/09 18 01 22 02 መጠየቅ ይቻላል፡፡
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት