ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
82

የጨረታ ቁጥር 007/2017

በአብክመ የውሃ እና ኢነርጅ ቢሮ ለቢሮውና በስሩ ለሚገኙ ተጠሪ ተቋማት ሎት 1∙ አመታዊ የተሸከርካሪ ጥገና ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ  ተወዳዳሪዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር አመታዊ ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳዳር ትችላላችሁ።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው እና የግዥው መጠን ከብር 200‚000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቶች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጥገናውን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ  ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር00 /አንድ መቶ ብር /ብቻ በመክፈል  የውሀ እና  ኢነርጅ ልማት ቢሮ ቁጥር 23 ማግኘት ይቻላሉ፡፡
  6. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ /ሲፒኦ / 20000 /ሀያ ሽህ/ ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በውሀ እና ኢነርጅ ቢሮ ቁጥር 27 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
  9. ተጫራቾች የመጨረቻ ሰነዶቻቸውን በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 16ኛው ቀን00 ከመድረሱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዚሁ ቀን 8.00 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 27 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ መዝጊያ ቀን /16ኛው ቀን/ በዓል ቀን ከሆነ በተመሳሳይ ሠዓት በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  11. ሌሎች ተጫራቶች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ

አይቻልም፡፡

  1. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  2. ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ58-22-2ዐ1-32/ዐ58-22ዐ-10-78/ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ፡፡

የአብክመ ውሀ እና ኢነርጅ  ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here