ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
93

የጨረታ መለያ ቁጥር 04/2017

የእንጅባራ ከ/አስ/ከተማ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ የሚያሰራውን ካልቭርት እና ሸድ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. ቀበሌ 04, Akayeta culvert south sides of Yeshewase Worku House NO 1 ሎት1. በፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 02/24/2025 በGC እና BC ደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. ቀበሌ 03 Shead bulding Near injebara health since and busines colleg 1 Block With 16 class NO 1 ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 03/24/2025 (ሎት 1) በGC እና BC ከደረጃ 9 እና በላይ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡
  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት/የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የታደሰ የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሲሞላ ያለምንም ስርዝ ድልዝ መሞላት አለበት ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከታተመበት ቀን 08/07/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ግዥፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግዥ ፋይ /ን/ አስ /ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት እስከ 29/07/2017 ዓም 3፡30 ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 በቀን 29/07/2017 ዓ.ም 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የህዝብ በአል እና እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300/ ሦስት መቶ/ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በእን /ከ/አስ/ ከተማ /መ/ል/ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ /ን/ አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለካልቨር ለሎት1. 60,000/ ስልሳ ሺህ /ብር ለሸድ ለሎት1. 128,000/አንድ መቶ ሃያ ስምንት ሺህ/ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ እና በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ከተደራጁ 5 ዓመት ያልሞላቸው ለመሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ  የሚችሉ፡፡
  11.  የጨረታው አሸናፊ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ ውል በሚይዙበት ወቅት ማስያዝ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
  12. አሸናፊው ድርጅት የሚሰራቸውን ስራዎች ማንኛውንም ወጭ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል ሆኖ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ለተጨማሪ መረጃ የእን/ከ/አስ/ ከተማ /መ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582270071 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ የውድድሩ ሁኔታ በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡ መወዳደር የሚቻለው በአንድ ሎት ብቻ ነው። በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  14. የውል ማስከበሪያው ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡

የእንጅባራ /ከ/አስ/ከተማ/መ/ል/ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here