No/ቁጥር /ደ/ ኢ/ት/ ዋና/ስ/አ /338 1 /2017 ዓ.ም
ደረጃ ኢንዳስትሪያል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ባ/ዳር በሚገኘው አፍሪካ ብረታብረት ፋብሪካ (Africa Steel Rolling Factory) ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተቁ | የስራ መደቡ መጠሪያ | ብዛት | የትምህርት ደረጃ | የስራ ልምድ | ደሞዝና
ጥቅማጥቅም |
የቅጥር ሁኔታ | የስራ ቦታ
|
1. | የፋይናንስ ን/ መምሪያ ስራአስኪያጅ
(Manager Finance Division)
|
1 | ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የተመረቀ(ች) | – ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 7 ዓመት
– ከጠቅላላው የስራ ልምድ ውስጥ 5ዓመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰሩ። ልዩ ተፈላጊ ችሎታ – ከፍተኛ የፒችትሪ(Peachtree Accounting) ወይም ሌሎች የሂሳብ አያያዝ ሶፍት ዌር አጠቃቀም ችሎታ ያላቸው። – ስለማምረቻ ወጪ ሂሳብ አያያዝ(Cost Accounting/ ከፍተኛ እውቀት ያላቸው። – ስለሀገሪቱ የግብር ፣ታክስ፣ ጉምሩክ እና ተዛማች ህጐች አዋጆችና ደንቦች ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸው። – ስለባንክና የብድር አጠቃቀም ችሎታ ያላቸው። – በቂ የሆነ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ ያላቸው።
|
በድርጅቱ ስኬል መሰረት
|
ቋሚ | ባ/ዳር |
ማሳሰቢያ
- ተመዝጋቢዎች ኦርጃናል የትምህርት ማስረጃችሁን ፤የስራ ልምዳችሁንና አሉኝ የምትሏቸውን ሌሎች ማስረጃዎች ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዛችችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
- የምዝገባ ጊዜና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት በድርጅቱ የሰውኃይልና ፋሲሊቲ ንዑስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በአካል ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የፈተና ጊዜ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
- ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ወቅት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ አለባቸው፡፡
- አድራሻ ጣና ክፍለ ከተማ ቀበሌ 16 የመከላከያ ከአዲሱ ሆስፒታል 150 ሜ.ር በስተምስራቅ ገባ ብሎ ወይም በላይነህ ክንዴ የኤሌክትሪክ ፖል ማምረቻ ፋብሪካ አጠገብ ይገኛል፡፡
- ለመለጠ መረጃ በስ. ቁ 0911- 56 98 98 ወይም 09 23 04 34 24 መደወል ይቻላል
አፍሪካ ብረታብረት ፋብሪካ