ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
111

ስቲሊ አር.ኤም. አይ  ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን ፣ በአንኮበር ወረዳ፣ በመሀል ወንዝ ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ሰለልኩላ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Points Easting Northing
1 584887 1061707
2 585208 1061471
3 585476 1061637
4 585421 1062111
5 585282 1061833
6 585196 1062060

 

ብሎክ አንድ

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
     

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች  በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here