የጎንደር ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማእከል ለማዕከሉ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 5 የፎቶ ኮፒና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ሎት 6 የፈርኒቸር ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት አለባቸው፡-
- በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የዋጋውን አንድ በመቶ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ማዘዣ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታውን ሰነድ ግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 50 /አምሳ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከ08/07/17 እስከ 22/07/2017 ዓ.ም ለተከታታይ ቀን በጋዜጣ የሚቆይ ሲሆን በ 23/07/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ4፡00 ጨረታው ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ ግዥና ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቹ በሌላ ሰው ዋጋ ተንተርሶ ወጋ መስጠት አይችልም
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በማዕከሉ በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 211 74 87 ወይም 0918 03 15 30 /0918 03 23 67 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- አድራሻችን ጎንደር ቀበሌ 18 ከፍሎሪዳ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ መስጊድ በሚወስደዉ መንገድ ከአቶ አብይ ምትኩ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ነው፡፡
- ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የጎንደር ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማእከል