በአብክመ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ለኮድ 4-03998፣ 4-06956፣ 4-02312 የመኪና እቃ እና ኮድ 4-3823 ሞተር እቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘርፉ ታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።
- ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ከ200.000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጨራቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ዝርዝር መግለጫውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ / በመክፈል ገንዘብ ያዥ ቢሮ መግዛት ይችላሉ ፡፡
- ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት /15 /መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ መስከበሪያ /ቢድ ቦንድ /1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ /ሲፒኦ /በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ መስያዝ የሚፈልጉ ለጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመክፈል ደረሰኙን ከዋጋ መቅረቢያው ጋር ማቅረብ የኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ በጥንቃቄ በተሸገ ፖስታ በክልል ምክር ቤት ፅ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 40 በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ16ኛው ቀን እስከ ጥዋቱ 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ቢሮ ቁጥር 40 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል ፡፡ ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡ ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡
- ዝርዝር የእቃው አይነት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዟል፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አማራ ክልል ምክር ቤት ቢሮ ቁጥር 40 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582262151 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ለስራው የሚያስፈልጉ ወጭዎች በአሸናፊው የሚሸፈን ይሆናል። ከነዚህ በተጨማሪ የግዠ መመሪያ 1/2003 ተግባራዊ ይደረጋል።
የአብክመ ምክር ቤት /ጽቤት