የሽያጭ የጨረታ ማታወቂያ፡-

0
105

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት 1 ጎዴ ወንድሙ፣ 2 እብስቱ በላይ አድማሱ እና 3 አንተነህ ንጉሴ እጅጉ የተበደሩትን ገንዘብ በዉሉ መሰረት ሊመልሱ ስላልቻ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ስዓት ተገኝቶ መጫረት ይችላሉ፡፡

 

ተ.ቁ

 

 

የመያዣው

ባለቤት

የመያዣው

ካርታ ቁጥር

መያዣው

የሚገኝበት

የመያዣው

ግምት

ጨረታው የሚካሔድበት

 

1

 

ጎዴ ወንድም መንግስቴ AM006080512013 ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ብር ሳንቲም ቦታ ቀን ስዓት
ደ/ማርቆስ አብማ ክ/ከ 08 1,303,225 11 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 25/08/2017 ዓ/ም 4፡00-6፡00
2

 

እብስቱ በላይ አድማሱ 563/አ-1017/97 ደ/ኤልያስ ምሥ/ጎ/ዞን 01 723,737 54 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 27/08/2017ዓ/ም 4፡00-6፡00
3 አንተነህ ንጉሴ እጅጉ 1291/አ-997/97 ደ/ኤልያስ ምሥ/ጎ/ዞን 01 2,150,704 41 መያዥው በሚገኝበት ቦታ 27/08/2017ዓ/ም 8፡00-10፡00

 

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ ቀንና ስዓት በአካል ተገኝቶ ወይም በሕጋዊ ወኪሉ በኩል መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሠ የቀበሌ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  3. በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  4. ማህበርን ወይም በሕግ ሠውነት የተሠጠውን አካል ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሠው ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋ ¼ተኛውን በጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ወይም በባንክ በተመሰከለት /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ጨረታውን ያሽነፈ ሠው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ (ሲፒኦ) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሊሰርዝ ይችላል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here