በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
69

የአብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት ለአብክመ ምክር ቤት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት 01 የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1. በዘርፉ ህጋዊ ወይም ወቅታዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ/ ብር እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውንና ሌሎች መረጃዎቻቸውን በፖስታ በማሸግ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለአብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 43 ለሥራው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው፡፡
6. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው እራሣቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
7. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ እንደሚሆኑና ለወደፊቱም በመንግስት የግዥ ጨረታ እንዳይሳተፉ የሚደረጉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
8. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሠነድ የማይመለስ 100/ አንድ መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት አብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት/ገ/ያዥ ቢሮ ቁጥር 48 መግዛት ይችላሉ፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) 1በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚፈልጉ ለጽ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በመክፈል የደረሰኙን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
10. የጨረታ አሸናፊ የሚለየዉ በሎት /በጥቅል / ድምር ዋጋ ስለሆነ ሁሉም እቃዎች መሞላት አለባቸዉ ፡፡
11. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡
14. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡
15. ተጫራች የቫት ተመዝጋቢ ከሆነና የተሞላዉ ጠ/ድምር ከ20‚000 /ሃያ ሽህ /ብር በላይ ከሆነ መ/ቤቱ የቫት 7.5 በመቶ ቀንሶ የሚያስቀርና ደረሰኝ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
16. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0582262151 ደውሎ ወይም ግ/ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 43 በአካል ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡
የአብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here