የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
76

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮስሪ ዕቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኸኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አለኸኝ አይናለም 3ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ስልዬ ሙሃመድ ፣በምዕራብ የወንድም ቤት ፣በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የባንቹ ቤት የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ ምህረት ፈረደ ሚስት በሆነችው በወ/ሮ ሻሸቱ ሽባባው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የሆነው መነሻ ዋጋ 3,100,000 /ሶስት ሚሊዬን አንድ መቶ ሽህ ብር/ ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች 22/07/2017 ዓ/ም እስከ በ22/08/2017 ዓ/ም ድረስ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር ቆይቶ ጨረታው የሚካሄደው በ23/08/2017 ዓ.ም ከ3፡00-6፡00 መሆኑን አውቃችሁ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት ትችላላችሁ፡፡  ውጤቱም ለ24/08/2017 ዓ/ም እንዲገለጽ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ ተጫራቾች ወደ ጨረታ ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ /ሲፒኦ/ አሲይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here