በአፈጻጸም ከሳሽ ተመስገን ገረመው ተወካይ የእናት ፈንታ እና በአፈጻጸም ተከሳሾች 1ኛ. አስማማው ታደሰ፣2ኛ አበበ አያል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በሊበን ከተማ ቀበሌ 01 ፤በአስማማው ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ እና በሰሜን አባ ጳውሎስ፣በደቡብ ቴክኒክና ሙያ ፣በምስራቅ ቄስ ገብረ መስቀል እና በምእራብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት በመነሻ ዋጋ 869‚026 /ስምንት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺህ ከሀያ ስድስት ብር / ሆኖ ሚያዚያ 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰአት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ፤ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በማያዝ በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት ትችለላችሁ፡፡ የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት