የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
64

በአፈ/ከሳሽ አይቸው ሙሉጌታ እና በአፈ/ተከሳሽ ያለምወርቅ አማኑ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ከርክር ጉዳይ በቻግኒ ከተማ ቀበሌ 02 በሰሜን ሙሀመድ ባህሩ ፣በደቡብ አስፋልት መንገድ ፣በምስራቅ የኮብል መንገድ እና በምእራብ ጌድዩን ሁሴን መካከል ተዋስኖ የሚገኘው እና በ28 ካ.ሜትር ላይ ያረፈ ቆርቆሮ ቤት በመነሻ ዋጋ 208‚168 /ሁለት መቶ ስምንት ሽህ አንድ መቶ ስልሳ ስምንት/ብር በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ከመጋቢት 28/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 28/2017 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ ፤መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ/ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here