ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
68

የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመሠረተ ልማት ከተያዘው መሰረተ ልማት ከወጭ መደብ 6324 መሰረት የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጠረጋ የማሽን ክራይ ተቋሙ ከመረጠዉ ካሪ ሳይት ላይ ጠጠር አምርቶ ለማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡

  1. የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲን ምዝገባ ያላቸው፡፡
  2. የግዥዉ መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  4. የማሽን ኪራይ ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ መግኘት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 04 ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የማሽኑ ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  7. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መመለስ የሚችሉት ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን እስከ 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ በፖስታ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 01 በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ስለሆነም በ15ኛዉ ቀን ከቀኑ 11፡30 የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል፡፡
  9. ጨረታው በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ሆነ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም እንኳ ጨረታዉ በእለቱ ደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለዉ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  11. በተጫራቾች ሰነድ ላይ ሥርዝ ድልዝ የሌለበትና ተነባቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
  12. ተጫራቾች በሌሎች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ማቅረብ አይችሉም፡፡
  13. ቦታዉ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደ/ማርቆስ ከተማ በምዕራብ አቅጣጫ 42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የገዙትን ሰነድ መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡
  14. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን የማሽነሪዎች ማምጫና ማመላለሻ የሎቤድ /ወጭ በተጫራቹ የሚሸፈን ሲሆን ደ/ኤልያስ ከተማ ድረስ በማጋጋዝ ማድረስ አለበት፡፡
  15. ጨረታውን ለማዛባት የሚፈልጉ ከጨረታ ውጭ የሚያስደርጉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የማይመለስላቸው ይሆናል፡፡
  16. ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ5 /ከአምስት/ የሥራ ቀን በኋላ ከ5 /ከአምስት/ ተከታታይ ቀን ውስጥ የውል ማስከበሪያ አስር በመቶ በማስያዝ ውል ማስያዝ አለባቸው፡፡
  17. የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለበት ከተቻለ በስም የታሸገ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ሆኖም በሰም ታሽጉ ያለመቅረቡ ከጨረታ ውጭ አያስደርግም፡፡
  18. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  19. ውድድሩ በሎት ወይም በጥቅል ነዉ ፡፡
  20. የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጋችሁ በስልክ ቁጥር 058 250 02 30 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here