ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ
ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማስያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት አይነት |
የቤቱ ስፋት |
የሐራጅ መነቫ ዋጋ |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ |
ዱር ቤቴ ቅርንጫፍ
|
አቶ መንጋው ጌጤ አቤ |
አቶ መንጋው ጌጤ አቤ |
የመ/ቤትና ቦታ |
200 ካ.ሜ |
በዜሮ |
ጣና ማ/ፋ/ተቋም ዱርቤቴ ቅ/መጋቢት 29/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን በዜሮ መነሻ ዋጋ መጫረት ይችላል፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ሐራጁ የሚካሔድበት በአማራ ክልል ሰ/ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ነው፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-230-783 መጠየቅ ይቻላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ