የአፈ/ከሳሽ እነ ኑሩ ሀብታሙ እና የአፈ/ተከሳሽ እነ ኤልያስ መሀመድ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ፋሲሎ ክ/ከተማ ቀበሌ 15 በአዋሳኝ በምሥራቅ የዘሀራ ጡሀ ፣በምዕራብ ሲሳይ ደምሴ ፣በሰሜን አድማሱ አደመ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው G+1 ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 8,048,743.5 /ስምንት ሚሊዮን አርባ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ሶስት ብር ከሀምሳ ሳንቲም/ ሚያዚያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም በፋሲሎ ክ/ከተማ ቀበሌ 15 ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው ተገኝታችሁ መጨረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት