የተሰረዘ የጨረታ ማስታወቂያ

0
69

የምዕራብ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለግ/ጽ/ቤት ምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች የማህበረሰብ የውሃ መሳቢያ ጀኔሬተር በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 15 መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ ካለው የአካባቢው ፀጥታ ሁኔታ እና የፕሮግራሙ የድርጊት መርሃ ግብር በተመረጠው የግዥ ዘዴ ባለመሆኑ ጨረታውን የሰረዝን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የምዕራብ በለሳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here