ቃል ኪዳን አለሙ /የንግድ ስም፡ -ቃልኪዳን አለሙ ከበደ / በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ በዋሜት ቀበሌ ልዬ ቦታው ቀርሸቦ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
N0 Easting Northing
1 297072 1136448
2 296694 1136457
3 296522 1136680
4 297087 1137218
5 296868 1136794
አዋሳኞች
በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ