ፈረደ ግርማ ሱማዩ በሰ/ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ በሳላይሽ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጨምበሬ አመባ ተብሎ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካ ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
N0 | Easting | Northing |
1 | 490077 | 1088182 |
2 | 490116 | 1088077 |
3 | 490114 | 1088063 |
4 | 490010 | 1087840 |
5 | 499991 | 1087849 |
ብሎክ ቁ | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | የወል/አርቃዲዩስ/ | መንገድ | የወል መሬት | ልዩ ሲልካ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ