የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
134

የፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ እና የፍ/ባለ እዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤የፍ/ባለእዳ ንብረት የሆነው በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ በሰሜን ይጋርድሽ መኮነን፣ በደቡብ ወይንሸት አዳሙ ፣በምስራቅ መንገድ እና በምእራብ አይነት ዋሲሁን መካከል የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2‚250‚000 /ሁለት ሚሊየን ሁለት መቶ ሀምሳ ሽህ/ ብር ስለሚሸጥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለአንድ ወር ይቆይና ግንቦት 5/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here