ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
75

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማካይኝነት የምስ/ደ/ወ/ አስተዳደር /ጽ/ቤት ለቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉና ተጨማሪ እሌት ታክስ / ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሻተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ 300 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡
  5. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትፈልጉ ከ6/8/.2017 ዓ.ም ጀምሮ በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ዘወትር በሥራ ስዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. የግንባታ ማቴሪያል ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን አሸናፊዉ የሚለየዉ በሎት ይሆናል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘበ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ከ6/8/2017 ዓ.ም እስከ  ባሉት ተከታታይ ቀናት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ /ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 1በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ / ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በፖስታዉ ታሽጎ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ ፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ20/8/2017 ዓ/ም በ3፡30 ታሽጎ በግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 6 በዚሁ ቀን በ4.00  ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ለጨረታዉ መሟለት የሚገባቸዉ ሁኔታዎች ከተሟሉ ተጫራቾች በሌሉበት ጽ/ቤቱ ጨረታዉ ይከፈታል፡፡
  11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  12. ተጫራቾች በጨረታዉ ማሸነፋቸዉ እና የዉል ስምምነት እንዲፈጽሙ በተገለጸበት ጊዜ ከአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ10በመቶ የዉል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ / ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ደረሰኝ ማስያዝ እና ንብረቱን ምስ/ደ/ወ/አሰተዳደር ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግና የጫኝና አዉራጅ በተጫራቹ የሚሸፈን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  13. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583350601 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  14. ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በፊት በየትኛዉም ደረጃ በነበራቸዉ የአፈጻጸም ችግር ምክንያት ታገዱ የታገዱ አቅራቢዎችን አይመለክተው ፡፡

የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here