ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
74

በአብክመ የሴቶች ህፃናትና ማ/ጉ/ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ ግዥ ፈርኒቸር፣ የመስኮት መጋረጃ፣ የወለል ምንጣፍ ፣የውሃ ታንከር እና የስፖንጅ ፍራሽ/ ለቤተ ህፃናት አዲስ ለተገነባው ህንፃ አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  3. ግዥው መጠን ብር 200000/ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆንናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በዘርፋ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚያሳይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ለእያንዳንዱ ሰነድ ፖስታ ኦርጅናል ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በነፃ ዋጋ ላይ የተመሰረተ ሆኖ የጨረታ ሰነዱን 00 ብር ከግ /ፋይ /ንብ/ አስ/ ክፍል ቢሮ ቁጥር 213 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ለ 90 ቀናት  ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሲያስገቡ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ በግ/ ፋይ/ ንብ/ አስ/ ዳይሬክቶሬት ወይም ቢሮ ቁጥር 213 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት እስከ 16ኛው ቀን በ8፡00 ድረስ ማስገባት አለባችሁ ፡፡
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቢሮ ቁጥር 213 በ16ኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ በእቱ በ8፡30  ይከፈታል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ሙሉ በሙሉ ማንበብና ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  12. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 213 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0583209704 በስራ ሰዓት በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአብክመ የሴቶች ህፃናትና ማ /ጉ/ ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here