የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
72

የአፈ/ከሳሽ እነ ጥላሁን ጫንያለው እና የአፈ/ተከሳሽ ትዕግስት ጫንያለው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ በካርታ ቁጥር በዞካ/ከ/785/2010 በሆነ ተመዝግቦ የሚገኘውን 375 ካ.ሜትር ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 2,497,800 /ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ብር/ ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00—6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው ተገኝታችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here